ፈታኙ የጤናቸው ይዞታ ለሌሎች ከመድረስ ሥራ ያልገደባቸው በጎ አድራጊ ሴት

Your browser doesn’t support HTML5

ወ/ሮ ክብራ ከበደ ይባላሉ። ፓርኪሰንስ የተባለ የሕመም አይነት ታማሚ ናቸው።

እንቅስቃሴ እና ንግግርን ጨምሮ ሰውነትን እንደልብ ማዘዝ አዳጋች የሚያደርግ እና እጅግ ለበረታ ሁከት ለሚዳርገው ለዚህ ህመም የተጋለጡ ወገኖችን የሚረዳ የበጎ ኣድራጎት ድርጅት መስርተው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

ወ/ሮ ክብራ እንዲህ ባለው ፈታኝ ሕመም ሳይገቱ ምሳሌ የሚሆን ሥራ የሰሩ ናቸው።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]