የልብ ቀዶ ሕክምና ዋጋ በሕንድና በአሜሪካ

ጤናዎ፣ ጤናዎ ...

የልብ ቀዶ ሕክምና ሕንድ ውስጥ ሰላሣ ሺህ አሜሪካ ውስጥ ደግሞ ሁለት ሚሊየን ብር መሆኑን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡




Your browser doesn’t support HTML5

የልብ ቀዶ ሕክምና ዋጋ በሕንድና በአሜሪካ


የልብ ቀዶ ሕክምና ሕንድ ውስጥ ሰላሣ ሺህ አሜሪካ ውስጥ ደግሞ ሁለት ሚሊየን ብር መሆኑን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡
**************

ለማሕፀን አፍ ወይም አንገት ካንሠር የሚያጋልጠው ኤችፒቪ በሚል ምኅፃር የሚጠራውን ሂዩማን ፓፒዮማ ቫይረስ መከላከያ ክትባት የወሰዱ አሜሪካዊያን ልጃገረጆች ግማሾቹ ብቻ መሆናቸውንና ሦስቱንም የክትባት ዓይነቶች ወስደው ሙሉ ከለላ ያላቸው ደግሞ አንድ ሦስተኛዎቹ ብቻ መሆናቸውን አሶሾትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
**************
ከሠሃራ በስተደቡብ ካሉ የአፍሪካ ሃገሮች በየዓመቱ የሚያልቁ ሁለት መቶ ሺህ አራስ ሕፃናትና አሥር ሺህ የበኩር ልጃቸውን የሚወልዱ አዳዲስ እናቶች ሞት ሰበቡ ወባ ነው፡፡

ለዝርዝር ዘገባዎችና ተጨማሪ መረጃዎች የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡