በሃዋሳ ከተማና ሲዳማ ዞን በተፈፀመ ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩ ሰዎች ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
በሃዋሳ ከተማና ሲዳማ ዞን በተፈፀመ ወንጀል ተጠርጥረው ለታሰሩ ዘጠኝ ግልሰቦች የተፈቀደው ዋስትና በደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታገደ። ፍርድ ቤቱ ዛሬ ባስተላለፈው ትዕዛዝ ለነሃሴ 24/ 2011 ዓ.ም ቀጠሮ ይዟል።
Your browser doesn’t support HTML5