ድምጽ የሀዋሳ የከተማ ፀጥታና ሰላም ጉዳይ ማርች 04, 2020 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የከተማው ፀጥታና ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የወንጀል መከላከል ሥልትና የሥምሪት ሥርዓት በመቀየር ወንጀለኞችን በቁጥጥር ሥር እያዋለ መሆኑን አስታወቀ።