የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ፣ የለውጥ ኃይሎችና ብልጽግና ፓርቲን ለማበረታታት ያለመ ነው የተባለ የድጋፍ ሰልፍ በሲዳማ የ“ቀጣላ” ባህላዊ ሥርዓት ታጅቦ ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ። በሰልፉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ ታድጓል፤ የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበር አድርጓል ሲሉ አስተያየት የሰጡ የሰልፉ ተሳታፊዎች ተናግረዋል ።