የቤት ለቤት አሰሳ በደቡብ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ጉዳት ሊያደርስባቸው ይችላል ያላቸውን የክልሉን 12 ሚሊዮን ህዝብ ወይም 60 ከመቶ አካባቢዎች ላይ የቤት ለቤት አሰሳ መጀመሩን የደቡብ ክልል የጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ አቅናው ካውዛ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋል።