ወታደራዊ ዕዝ በሀዋሳ ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያየ

Your browser doesn’t support HTML5

በሃዋሳ ከተማ ውስጥ የበረታ የሥርዓት አልበኝነት መኖሩን ገልፆ የህግ የበላይነትን የመማስከበር ሥራ እየሠራ መሆኑንም ጊዜያዊው ወታደራዊ ዕዝ አስታውቋል። ዕዙ ዛሬ ከተመረጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር በሃዋሳ ላይ መወያየቱ ተገልጿል።