የሃረሪ ክልል በጀት
Your browser doesn’t support HTML5
በሃረሪ ክልል የ2012 ዓ.ም በጀት አለመፅደቁ በሥራቸው ላይ ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ለቪኦኤ አስታወቁ።
ከሀምሌ 1 ቀን ጀምሮ የሚተገበረው የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት እስካሁን ሳይፀድቅ 3ኛ ወሩን መያዙ ያልተለመደ ነው ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5