የኒኪ ሄሊ የዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ ጉብኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ፣ ለብዙ ጊዜ ሲጓተት የቆየውን ምርጫ በቀጣዩ ዓመት የማታካሂድ ከሆነ፣ በድምፅ አሰጣጡ ላይ ምንም ዓይነት ዓለምቀፍ ዕርዳታ እንደማታገኝ፣ የዩናይትድ ስቴትሷ ልዑክ ኒኪ ሄሊ አስታወቁ።