… አንተ በምትወስነው እንገዛለን - ኃይለማርያም ደሣለኝ ለሕዝቡ

  • እስክንድር ፍሬው

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ /ፎቶ ፋይል/

Your browser doesn’t support HTML5

… አንተ በምትወስነው እንገዛለን - ኃይለማርያም ደሣለኝ ለሕዝቡ

ከሁለት ቀናት በኋላ የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክተው ለሕዝቡ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ “…ሁላችንም አንተ በምትወስነው መሠረት ለመገዛት ዝግጁ ነን…” አሉ።

አንዳንድ የተቃዋሚ መሪዎች ደጋፊዎቻቸውን “…ሰላማዊ ወዳልሆነ አቅጣጫ ሊያመሩ ከሚችሉ ቅስቀሳዎች እንዲቆጠቡ…” ሲሉም አሳስበዋል።

መግለጫውን ተከትሎ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በበኩላቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩን አነጋገር አጥብቀው ተችተዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡