ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ለሦስት ቀናት የሥራ ጉብኝት እስራኤል ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ለሦስት ቀናት ለሥራ ጉብኝት ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ያቀኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በትናንትናው ዕለት የእስራኤልን ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታናሁን አግኝተው አነጋገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በያድ ቫሻም እልቂት የተፈፀመባቸው ሕዝቦች መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡