ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ስለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ

ባለፉት 12 ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ምጣኔ ኃብት በሦስት ዕጥፍ መስፋቱንና ሃገራዊ የድኅነት መጠንም መቀነሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ተናግረዋል፡፡

በአፍሪካ የቻይና ቀጥተኛ የውጭ መዋዕለ ነዋይ ፍሰት ባለፉት አሥር ዓመታት የመላውን ዓለም አምስት በመቶ መድረሱንም ገልፀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡