የጉራጌ ዞን የክልልነት ጥያቄና ውዝግቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ጉራጌ ዞን ብቻውን ክልል ሆኖ እንዲደራጅ የጠየቁ መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ።

ከተያዙት ውስጥ የዞኑ ባለሥልጣናትን ጨምሮ 13 ሰው የት እንደሚገኝ እንደማያውቁ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ቤተሰቦቻቸው አመልክተዋል።

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ “ሃሰተኛ መረጃ ማሠራጨት፣ ሁከት ማነሳሳትና የሕዝቡን ሰላም ማወክ” በሚል የጠረጠሯቸውን ሰዎች ማሰራቸውን ተናግረዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/