በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ሰዎች ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ "ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ፈፀሙት” በተባለ ጥቃት አንድ ህፃንን ጨምሮ አሥራ ሦስት ሰዎችን መግደላቸውንና አምስት ማቁሰላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።