በምሥራቅ ጉጂ ሦስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል ተገደሉ ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ዓርብ በምሥራቅ ጉጂ ሦስት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የግድያው መነሻ በአካባቢው በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሚንቀሳቀሱና በመከላከያ ኃይል መካከል በተነሳዉ ግጭት መሆኑን ነዋሪዎች አስረድተዋል።