የአርንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃግብር - በሀዋሳ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያን ለም፥ የበለፀገችና ተስፋ የሚጣልባት ሃገር ለማድረግ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ራሳቸውን ከኮቪድ-19 እየጠበቁ የተቀደሰ ባሉት የአርጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ዘመቻ እንዲሳተፉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ።