ድምጽ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በኅዳሴው ግድብ የሦስትዮሽ ውይይት ላይ ጃንዩወሪ 05, 2021 Your browser doesn’t support HTML5 የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የሦስትዮሽ ድርድሩን ለማስቀጠል መከተል በሚገባው ዘዴ ላይ የቀረበውን የባለሞያዎች ሰነድ ግብጽ ውድቅ አደረገች።