የኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሂደቱ ችግር ስላለው እርምት እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።
Your browser doesn’t support HTML5