ድምጽ ዓለማቀፍ ዘመቻ - ለኅዳሴ ግድብ ጁን 25, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ኢትዮጵያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ሪኮንስሌሽን የተሰኘ ድርጅት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ ዓለማቀፍ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቀ።