ታላቅ ሩጫ በዲሲ - በኢትዮጵያውያን ቀን ይካሄዳል
Your browser doesn’t support HTML5
• እሁድ ጁላይ 21 ጠዋት አፍሪካውያን ለሩጫ ይሰባሰባሉ ተብሏል
• አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ይሸለማሉ
(የውድድሩ ዋና አዘጋጅ ዶ/ር ጋሻው አብዛ ስለ ዝግጅቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል)
Your browser doesn’t support HTML5