በኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሂደቱ ችግር ስላለው እርምት እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።
ድሬዳዋ —
ቢሮው እንደሚገልፀው "መጠኑ ቢለያይም ኦሮሚያን ጨምሮ በ አራት ክልሎች፤ 45 ትምህርት ቤቶች ውስጥ። ከአምስት ሺህ በላይ /5,000/ ተማሪዎች ፈተና አለአግባብ የተሰራ ነው ብሉዋል፤ የቢሮው ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ ለአሜሪካ ድምጽ እንደ ገለጹት ቅሬታውን ቀደም ብለው ለብሔራዊ ፈተናዎች የኤጄንሲ በያሳውቁም የእርምት እርምጃ አልተወሰደም ብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5