የዓዲግራት ከተማ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በፈተና ውጤቱ ዙሪያ አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

ያቀረብነው ቅሬታ ምላሽ ሳይሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ውጤት ይፋ መደረግ አልናበረበትም ሲል የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለፀ። አንዳንድ የዓዲግራት ከተማ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አስተያየታቸውን ጠይቀናል።