"በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት አይደለም"

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ትረምፕ በአሜሪካ ድምፅ ላይ በቅርቡ ያነሱት ቅሬታና ያሰሙት ትችት በመንግሥት በጀት የሚንቀሳቀስ ማለት መንግሥት የሚወድደው ማለት ስላለመሆኑ ማሳያ ነው። የቪኦኤን ምንነትና ታሪክ፣ በዓመታት ውስጥ የተጓዘበትን ወጣ ገባ ጎዳናና የሚመራበትን ሕግ፣ ሌሎችም ጭብጦችን ያካተተ ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።