በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሸማቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰው ህይወት አለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ ሸዋ ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ሸማቂዎች አራት የፀጥታ አስከባሪዎችንና አንድ የአምቡላንስ ሹፌር ገደሉ ሲሉ የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ተናገሩ።
የሸማቂዎቹ ደቡብ ምዕራብ ዞን መሪ ግድያውንመፈፀማቸውን አምነዋል።
Your browser doesn’t support HTML5