ጎንደር ላይ አዲስ አድማ ተመትቷል

ጎንደር ከተማ

በጎንደር ከተማና በአቅራቢያዋ ባሉ ከተሞች አዲስ አድማ መመታቱና የባሕር ዳር አድማ ዛሬም በከፊል ቀጥሎ መዋሉን ከየሥፍራው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

በጎንደር ከተማና በአቅራቢያዋ ባሉ ከተሞች አዲስ አድማ መመታቱና የባሕር ዳር አድማ ዛሬም በከፊል ቀጥሎ መዋሉን ከየሥፍራው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

በኦሮምያ፣ በኮንሶ፣ በደቡብና በሌሎች የሃገሪቱ ክፍሎችም ወከባ መኖሩንና አባሎቻቸውም እየታሠሩ መሆናቸውን ተቃዋሚ ፓርቲዎች እየተናገሩ ነው፡፡

የአሁኑ የጎንደር አድማ የተጠራው እስከ ፊታችን ዕሁድ ለአምስት ቀናት መሆኑን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል፡፡

ከመንግሥት አካላት ምላሾች ለማግኘት የተደረጉት ጥረቶች አልተሣኩም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ጎንደር ላይ አዲስ አድማ ተመትቷል