የድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን ሪፖርት
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ዙሪያ በፕሬስ ነፃነት ላይ እአአ 2016 ከፍተኛ አደጋ የተደቀነበት ዓመት ኖሮ አያውቅም ሲል ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን የፕሬስ ነፃነት ተሟጋች ድርጅት አስገነዘበ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5