ጊምቢ በደረሰ የመኪና አደጋ ሰዎች ሞቱ
Your browser doesn’t support HTML5
ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ውስጥ ዛሬ በደረሰ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ። የደረሰውን ጉዳትና የሞተውን ሰው ቁጥር ፖሊስና የጊምቢ አድቬንቲስት ሆስፒታል አረጋግጠዋል። ከሟቾቹ መካከል የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩ ተሳፋሪዎች እንደሚገኙ ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5