ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ለአለፉት በርካታ ዓመታት ለጀርመን ራዲዮ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ከዚያም አስቀድሞ ለአያሌ ዓመታት በፈረንሳይኛ ቋንቋ በጋዜጠኝነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።