የመራጮች ድምጽ ዘመቻ በአባይ ጉዳይ እየሰራ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የመራጮች ድምጽ (ቮተር ቮይስ) በአባይ ግድብ ላይ በሪፐብሊካንና የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባላት በሆኑት የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ሥራ አስፈጻሚ አባላት ላይ፣ መራጮች በየግላቸው ደብዳቤዎችን በቀላሉ የሚልኩበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ ተጽእኖ እንዲያደርጉ ግፊት ለማድረግ ከወራት በፊት የተቋቋመ ነው፡፡