በኅዳሴ ጉዳይ የአፍሪካ ኅብረት መግባት

Your browser doesn’t support HTML5

"በወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ፕሬዚዳንት ሰብሳቢነት በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ዙሪያ የተደረሰው ስምምነት ድርድሩ ወደ አፍሪካ መመለሱን ያረጋገጠ ነው" ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ኃላፊ ለቪኦኤ ገልፀዋል።