የኅዳሴው ግድብ ድርድሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የኅዳሴ ግድብ ድርድር ሰሞኑን አንሠራርቶ የውኃ ሚኒስትሮቹ ሲነጋገሩበት ስንብተዋል።