የኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት ስኬት ትንታኔና አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ሙሌት መጠናቀቅ ግብጽና ሱዳን መራሹን አለም አቀፍ ጫና ያለዝበዋል ሲሉ ምሑራን ገለጹ። ለኢትዮጵያውያንም የኩራት ምንጭ እና የአንድነት ስሜት መፍጠሪያ ይሆናል ብለዋል።