የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከቪኦኤ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን አሜሪካ ጉብኝት ያደረገው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የልዑካን ቡድን ወደ አገር ከመመለሱ በፊት ከቪኦኤ ጋር ተወያይቷል። የልዑካን ብድኑ መሪና የክልሉ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ስቱዱያችን በመገኘት በተለያዩ የሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ምላሽ ሰጥተውናል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንትና የልዑካን ቡድኑ መሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት መግለጫ፣ ተልዕኳቸው የተሳካ እንደነበር ገልፀው፡፡