Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
ሥመ ጥሩ ሠዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደሰታ ከሰላሳ ዓመታት በፊት በገዛ አንደበቱ ያነበባት አንዲት ግጥም መነሻነት የተቀናበረ ዝግጅት ነው።
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የግጥም ጉባኤ ትወስደናለች።
ቆይታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ወርቁ ተገኝ ጋር።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5