ገበታ ለሃገር
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ገበታ ለሃገር” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት መጀመሩን ይፋ አደረጉ። በመጭዎቹ 30ዓመታት ሃገሪቱን በአፍሪካ አህጉር በኃያልነት ከሚጠሩት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሃገሮች አንዷ እንደትሆን እንደሚሰራም ተናገሩ። ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም ለስኬቱ እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5