የጋዛ ስደተኞች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የጋዛ ስደተኞች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል

በጦርነት ከተመሰቃቀለው የጋዛ ሰርጥ የተፈናቀሉ ቤተሰቦች የተጠለሉባቸው ድንኳኖች ለአንድ ሳምንት ያህል የጣለውን ከባድ ዝናብ እና ኃይለኛ ንፋስ ተከትሎ በጎርፍ ተጥለቅለቀዋል፡፡

በሃማስ በሚመራው መንግሥት ስር የሚንቀሳቀሰው ሲቪል መከላከያ፤ መጠለያቸው በጣለው ዝናብ ጎርፍ የተጥለቀለቀባቸውን ተፈናቃዮችን እንዲያስወጣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች እንደደረሰው፤ ትላንት ሰኞ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡