የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት እና የክልሉ አማፂ ቡድን የሠላም ሥምምነት ተፈራረሙ

Your browser doesn’t support HTML5

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት እና በክልሉ ታጥቆ የሚንቀሳቀሰው የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ጉህዴን/ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የሚያስችል የሠላም ሥምምነት መፈራረማቸውን ሁለቱም ወገኖች አስታውቀዋል።

"ሥምምነቱ ዘላቂ ሠላም ያመጣል" ሲሉም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።