የሙርሌ ታጣቂዎች ጋምቤላ ውስጥ ሰው ገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ከደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ ጋምቤላ ክልል የገቡ የሙርሌ ታጣቂዎች ከትናንት ወዲያ ባደረሱት ጥቃት ሁለት ሰው መግደላቸውንና አንድ ሌላ ማቁሰላቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

የጋምቤላ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኡቶው ኡኮት ለቪኦኤ የሰጡትን መግለጫ ያካተተው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል