ድምጽ ውይይት - በመላ ኦገስት 30, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ ሐሳብ ያላቸውን ሥራ ፈጣሪዎች ከባለሀብቶች ጋር የሚያገናኙ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው። ሥራ ፈጥረው ስኬታማ የሆኑ ባለሃብቶች ልምዶቻቸውን ለወጣቶች የሚያካፍሉባቸው መድረኮችም እየተመቻቹ ነው።