የኮሌጅ ተማሪዎችን በገንዘብ የሚያግዘው መምሕር
Your browser doesn’t support HTML5
ወጣት ጂኔኑስ ፈቃዱ ፋርማሲስትና የወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምሕር ነው:: ከሚያገኘው ደመወዝና ጓደኞቹን በማስተባበር ድጋፍ የሌላቸውን 20 የኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በገንዘብና የትምህርት ቁሳ ቁስ በማሟላት እንደሚያስተምር ይናገራል::
Your browser doesn’t support HTML5