ድምጽ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በአስመራ ኦገስት 28, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ከነሐሴ 16/2019 ዓ.ም ጀምሮ በአስመራ በተካሂደው የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን፤ ጨዋታው ተተኪን በማፍራት በኩል ስላለው ጠቀሜታና ስፖርት ስለሚያጠናክረው ወዳጅነት ሐሳባቸውን አጋርተዋል።