"እህም"

ዶክተር ኦሮሊያና ዳንኤል በግል ድርጅት የጥራት ተቆጣጣሪ ሆኖ ይሠራል። ከሶስት ወር በፊት "እህም" የተሰኘ የወግ መፅሐፍ ጽፎ ከ12 ሺ በላይ እትም ተሽጦለታል። ከኢትዮጵያ ውጭ በተለያዩ አገራትም መጽሐፉን ማዳረሱን ይናገራል:: የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መጽሐፉ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል።

ዶክተር ኦሮሊያና ስለመጽሐፉና ከናኮር መልካ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

"እህም"