ድምጽ ለበጎ ዓላማ የተሰለፈ ወጣት ኦገስት 07, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 ጅግጅጋ ተወልዶ ያደረገውና ኑሮውን በአዲስአበባ ያደረገው ሱራፌል ጥላዬ ለሌሎች ወጣቶች ምሳሌ የሚሆን በጎ ተግባር አከናውኗል ሲሉ ሌሎች ምስክርነት ይሰጡለታል። አዲስ ቸኮል ለዛሬው የዘጋቢዎቻችን መስኮት መሰናዶ አነጋግሮታል።