ስዊድን ውስጥ የሚኖረው ወጣት ተወልደ ገብረማሪያምና ኢትዮጵያ የሚኖረው ሃብቶም በርኸ መቐለ ላይ ተገናኝተው ስለ ቴክኖሎጂ ሽግግር ሐሳባቸውን ለጋቢና ቪኦኤ አድማጮች አካፍለዋል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ሁለቱም የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያ ወጣቶች ናቸው። ተወልደ ገብረሚካኤል ነዋሪነቱ ስዊድን ሲሆን ሰሞኑን የትግራይ ዴያስፖራ ፌስቲቫልና ሁለተኛው የትግራይ ዓለም አቀፍ ምሑራን ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ መቀሌ ከተማ አምርቶ ነበር።
ሃብቶም በርኸ ደግሞ ኢትዮጵያ የሚኖር የቴክኖሎጂ ባለሞያ ነው።ሙሉጌታ ኣፅብሃ ስለ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ስለማኅበራዊ ሕይወትና ሌሎች ጉዳዮች አነጋግሯቸዋል።
(ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5