ጋቢና ቪኦኤ ሁለት ወጣቶች - ስለቴክኖሎጂ ሽግግር ኦገስት 07, 2019 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ስዊድን ውስጥ የሚኖረው ወጣት ተወልደ ገብረማሪያምና ኢትዮጵያ የሚኖረው ሃብቶም በርኸ መቐለ ላይ ተገናኝተው ስለ ቴክኖሎጂ ሽግግር ሐሳባቸውን ለጋቢና ቪኦኤ አድማጮች አካፍለዋል።