አገር በቀል የቴክሎሎጂ መፍትሔ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲስ አበባ ፈጣሪ ወጣቶች እየፈለቁባት ያለች ከተማ ናት። ከእነዚህ ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው ሀገር በቀል መፍትሄዎችን ከሚያቀርቡት ወጣቶች አንዷን የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገናታል።