የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ - በሜክሲኮ ድንበር

Your browser doesn’t support HTML5

አስከፊውን የበርሀ ጉዞ አቆራርጠው በሜክሲኮ በኩል ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመግባት የሚጠባበቁ አፍሪካውያን ፍልስተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ቁጥሩ እየጨመረ መምጣቱ እየተገለፀ ነው:። ከነዚህም መካከል ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ይገኙበታል።