ዶክተር ሲሳይ ምህረቱ የአምቦ ከተማ ነዋሪ ነው። የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያና መሸጫ ድርጅት ባለቤትም ነው።

Your browser doesn’t support HTML5

ለዐሥራ ሁለት ወጣቶች የሥራ ዕድል ከመፍጠሩ ጎን ለጎን በወልቂጤ ዩኒቭርሲቲም የእንስሳት ሕክምና መምህር ሆኖ እያስተማረ ይገኛል። ሁለቱን ሥራ እንዴት ጎን ለጎን ያስኬድ ይሆን? በጋቢና የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅት ላይ ከነቀምቱ ዘጋቢያችን ናኮር መልካ ጋር ቆይታ አድርጓል።