የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሽግግር እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንድነት ተዋህደው በቅርብ ከመረጡት የጋራ አመራሮች ውስጥ አንዱ ወጣት ቢሊሱማ ብርሃኑ አራርሶ ነው።
አዳማ —
ከአዳማው ዘጋቢ ሙክታር ጀማል ጋር ባደረገው ውይይት፤ ወጣቶች ከስሜታዊነት ይልቅ በምክኒያት ቢያምኑ ጠቃሚ ነው ብሏል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5