የሕክምና ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ቆይታ እና ከምረቃ በኋላ ያለ ተስፋ

Your browser doesn’t support HTML5

ረዥም ዓመት የሚፈጀው የሕክምና ትምህርት የዩኒቨርስቲ ቆይታ ምን ይመስላል? ከፍተኛ የሆነ ስራ አጥነት ባለበት ሃገር ውስጥ ተማሪዎቹስ ከምረቃ በኋላ ምን አስበዋል?